Values and principles

የጽ/ቤቱ እሴቶችና የአሰራር መርሆዎች

እሴቶችና የአሰራር መርሆዎች (Value and principles) የሂደቱን ዓላማ በማሳካትና የተጣለበትን ተግባርና ኃላፊነት በሚገባ ለመወጣት የሚከተሉትን እሴቶች በማጐልበት ይጠቀምባቸዋል፡፡
  1. ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራርን እንዘረጋለን ፣
  2. ለደንበኞች እርካታ ቅድሚያ እንሰጣለን፣
  3. ምርጥ ተሞክሮን እናስፋፋለን፣
  4. ከኢኮቴ ዕድገት ጋር እንራመዳለን፣
  5. ግልጽነትን፣ ተጠያቂነትን፣ አሳታፊነትን እናረጋግጣለን፣
  6. ቡድናዊ የስራ መንፈስን እናሰፍናለን፣
  7. የሕዝብ አገልጋይነት ስሜትንና የስራ ተነሳሽነትን ባህል እናዳብራለን፣
  8. ሙስናን እና ኪራይ ሰብሳቢነትን መሸከም የማይችል ማህበረሰብ እንፈጥራለን፣

Scroll to Top