ICT

ተልዕኮ (Mission)

ኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂን በወረዳው በማልማት፣ በማስፋፋት፣ በመጠቀምና የህብረተሰቡን ኑሮ በማሻሻል ለልማትና መልካም አስተዳደር መጐልበት የሚሰጠውን እገዛ በግንባር ቀደምትነት ማሳደግ፣

ራዕይ (Vision)

 ሁሉም የሀገረ ማርያም ከሰም ወረዳ  ሕዝብ ኑሮና ህይወት በኢንፎርሜሽንና ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ የታገዘ ሆኖ ማየት፣

እሴቶችና የአሰራር መርሆዎች (Value and principles)

እሴቶችና የአሰራር መርሆዎች (Value and principles) የሂደቱን ዓላማ በማሳካትና የተጣለበትን ተግባርና ኃላፊነት በሚገባ ለመወጣት የሚከተሉትን እሴቶች በማጐልበት ይጠቀምባቸዋል፡፡

  • ልጣፋና ውጤታማ አሰራርን እንዘረጋለን ፣
  • ደንበኞች እርካታ ቅድሚያ እንሰጣለን፣
  • ርጥ ተሞክሮን እናስፋፋለን፣
  • ኢኮቴ ዕድገት ጋር እንራመዳለን፣
  • ልጽነትን፣ ተጠያቂነትን፣ አሳታፊነትን እናረጋግጣለን፣
  • ድናዊ የስራ መንፈስን እናሰፍናለን፣
  • ሕዝብ አገልጋይነት ስሜትንና የስራ ተነሳሽነትን ባህል እናዳብራለን፣

የሂደቱ  ተገልጋዮች

  • የወረዳው መንግስት ሰራተኞች
  • በወረዳው ውስጥ ያሉ ማህበረሰብ በሙሉ እና ሌሎችም

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

  1. የመሰረታዊ ኮምፒውተር ስልጠና መስጠት
  2. ሙያዊ እገዛ ማድረግ
  3. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና
  4. የቪዶ ኮንፈርንስ አገልግሎት መስጠት
  5. ኢንተርኔት ማስጠቀም 

Scroll to Top