Mission የጽ/ቤቱ ተልዕኮ የዲሞክራሲ ተቋማትንና የመልካም አስተዳደር አደረጃጀትን ማጠናከር ፣ የክትትል ፣ ድጋፍ ተግባራትን ማከናወን ልማትን ለማፋጠን የወጡና የሚወጡ ህጐችን መፈጸምና አፈፃፀማቸውን መከታል መንግስታዊ ተቋማት፣ሲቨክማህበራት፣ ዜጐችና ለከፍተኛ አመራር ሁለንተናዊ የድጋፍ አገልግሎት መስጠት